የአሜሪካ የጉዞ ማስጠንቀቂያ
በትግራይ ያለው ደኅንነት ስላሠጋት ዜጎቼን አወጣለሁ አለች
ኢዛ (እሁድ ሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 4, 2021)፦ አሜሪካ በትግራይ ክልል ካለው ችግር አንጻር ሥጋት ያደረባት መኾኑን በመግለጽ፤ በክልሉ ያሉ ዜጎችዋን ለማስወጣት እየተንቀሳቀሰች መኾኑን አስታወቀች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (እሁድ ሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 4, 2021)፦ አሜሪካ በትግራይ ክልል ካለው ችግር አንጻር ሥጋት ያደረባት መኾኑን በመግለጽ፤ በክልሉ ያሉ ዜጎችዋን ለማስወጣት እየተንቀሳቀሰች መኾኑን አስታወቀች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (እሁድ ሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 4, 2021)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገለጸ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (እሁድ ሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 4, 2021)፦ በበጎ አድራጎት ተግባራቸው የሚታወቁትና “የብዙዎች እናት” በሚል የሚወደሱት ወይዘሮ አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ቅዳሜ ሰኔ ፳፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 3, 2021)፦ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊው የትግራይ ሁኔታ ላይ በመምከር የፓርቲውን አቋም ያለመከተበትን ሰፊ መግለጫ ዛሬ አውጥቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ቅዳሜ ሰኔ ፳፮ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 3, 2021)፦ መንግሥት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ የግንኙነት መስመሮች መቋረጣቸው የሚያሳስበው መኾኑን እና መንግሥት የነዋሪዎቹን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚረዱ እርምጃዎችን በአፋጣኝ ሊወስድ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮምሽን አስታወቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ዓርብ ሰኔ ፳፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 2, 2021)፦ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት ከሁለት ነጥብ ሦስት ዘጠኝ (2.39) ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ። የውጭ ምንዛሪ ገቢው ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር 6 በመቶ መቀነሱን ባንኩ ገልጿል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ሰኔ ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 1, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የሁሉንም የምርጫ ክልሎች ውጤት ይገልጻል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢኾንም፤ ቦርዱ ዛሬ እንዳስታወቀው ግን፤ በተለያዩ ምክንያቶች አልቻልኩም ብሏል። የተረጋገጡ የምርጫ ውጤቶችን ግን ይፋ ማድረጉን ቀጥሏል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ሐሙስ ሰኔ ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. July 1, 2021)፦ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች ደኅንነት እንዳሳሰባቸው የተማሪ ወላጆች እየገለጹ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር በተደረጉ ስምምነቶች መሠረተ ከ1.13 (አንድ ነጥብ አንድ ሦስት) ቢሊዮን ዶላር በላይ ብድር ለማግኘት የሚያስችሉ አራት ስምምነቶችን የያዙ ረቂቅ አዋጆችን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጸደቀ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ በትግራይ ክልል በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ሥጋት መዘጋጀት ያለባት በመኾኑ ጭምር ስለመወሰኑ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...