ምርጫ ቦርድ የመጀመሪያውን ይፋዊ ምርጫ 2013 ውጤት ይፋ አደረገ
አብን በጢስ ዓባይ ምርጫ ክልል አንድ የተውካዮች እና ሁለት የክልል ምክር ቤቶች መቀመጫዎች አሸነፈ
ብልጽግና ኦሮሚያ ሁለት የተወካይች ምክር ቤትና 27 የክልል ምክር ቤትች መቀመጫዎችን አሸንፏል
ኢዛ (ረቡዕ ሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. June 30, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጀመሪያውን የስድስተኛው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ 2013 ይፋዊ የምርጫ ውጤት ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 23 ቀን ገለጸ። በዚህም መሠረት በአማራ ክልል የጢስ ዓባይ ምርጫ ክልልን እና በኦሮሚያ ክልል የበደሌ እና የጭሮ-3 ምርጫ ክልሎችን ውጤት ይፋ አድርጓል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



