የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ የቦርዱን ውሳኔ ተጠባበቁ ተባለ
Ethiopia Zare (ሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2000 ዓ.ም. March 17,2008)፦ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የመስራች አባላት ማሰባሰቢያ ቅጽ አሁንም በድጋሚ ላልታወቀ ጊዜ ቦርዱ ተሰብስቦ ምላሽ ይሰጣችኋል ተባለ። የምርጫ ቦርድ ፓርቲውን ማመላለስ ህዝቡ ሁኔታውን በንቃት እንዲከታተለው በር ከፍቷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...


