መድረክ በመስቀል አደባባይ የጠራው ስብሰባ ተከለከለ
በደብረዘይትና በአዲስ አበባ የመጨረሻ ቅስቀሳውን ያካሂዳል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. May 15, 2010)፦ መድረክ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. (ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም.ትን በማሰብ) በመስቀል አደባባይ ሊጠራው ያሰበው ህዝባዊ ስብሰባ ሳይሳካ ቀረ። ሙሉውን አስነብበኝ ...በደብረዘይትና በአዲስ አበባ የመጨረሻ ቅስቀሳውን ያካሂዳል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. May 15, 2010)፦ መድረክ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. (ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም.ትን በማሰብ) በመስቀል አደባባይ ሊጠራው ያሰበው ህዝባዊ ስብሰባ ሳይሳካ ቀረ። ሙሉውን አስነብበኝ ...Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. May 15, 2010)፦ 4ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ 8 ቀናት የቀረ ሲሆን፣ በተቃዋሚ ዕጩዎች፣ አባላትና ደጋፊዎች ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚደርሰው ድብደባና ወከባ መባባሱ ተገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. May 9, 2010)፦ በዛሬው ዕለት የመንግሥት መገናኛ ብዙኀን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽንን በመጥቀስ፤ ”በመድረክ ፓርቲ የተደራጁ ሦስት ግለሰቦች አንድ ፖሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ በጩቤ ወግተው ገደሉ” በማለት መዘገባቸው ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ አስረዳ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
በማትያስ ከተማ

Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. May 3, 2010)፦ ባለፈው ቅዳሜ በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም የዓለም ወዛደሮች ቀን (ሜይ ዴይ) በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። በዚህ የሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲና የሠራተኛው ማኅበር ባዘጋጁት በዓል ላይ ብዙ ሺህ ህዝብ የተገኘ ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያንም የሰልፉ ተካፋይ ነበሩ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 21 ቀን 2002 ዓ.ም. April 30, 2010)፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቤት መኪና በመገጣጠም የሚታወቀውና ”ሆላንድ ካር” የተሰኘው ኃ.የተ.ኩባንያ፤ ሁለት አይነት የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶችን ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። አንደኛው 130 ሰዎች የሚጭን ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ባለአንድ ፎቅና 240 ሰዎችን የሚጭን መሆኑን አስታውቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
እነኢ/ር ግዛቸው የፓርቲውን የምስክር ወረቀት፣ ጽ/ቤቱን፣ ማሕተሙን፣ ሰነዶችና ንብረቶች እንዲያስረክቡ ተጠየቁ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሚያዝያ 19 ቀን 2002 ዓ.ም. April 27, 2010)፦ እነፕ/ር መስፍን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን (አንድነትን) ሕጋዊነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፣ ጽሕፈት ቤቱን፣ ማሕተሙን፣ ሰነዶችና ንብረቶችን እንዲያስረክቧቸው፤ ማሕተሙን እንዳይጠቀሙና እንቅስቃሴአቸውን እንዲያቆሙ ትናንት ለኢንጂንየር ግዛቸው ሽፈራው የፃፉላቸውን ደብዳቤ አልቀበልም ማለታቸውን አስመልክቶ፤ በዛሬው ዕለት ”የአንድነትን ሕልውና የመታደግ ጥረታችንን ሕገወጥነት አይገታውም” በሚል መግለጫ አወጡ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2002 ዓ.ም. April 26, 2010)፦ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ የመድረኩ ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ”ሕገ መንግሥቱን የሚፃረርና ኹከት የመፍጠር አዝማሚያ ያለው ንግግር አድርገዋል” በማለት ዛሬ ማምሻውን መግለጫ አወጣባቸው። መግለጫው ”ሕግ የጣሰ ነው” ያለውን የፕ/ሩን ንግግርም ሆነ ወደፊት በሚደረጉ ተመሳሳይ ንግግሮችና መግለጫዎች ላይ እርምጃ እንወስዳለን ይላል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2002 ዓ.ም. April 26, 2010)፦ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በዕጩዎቹና በአባላቶቹ ላይ ከፍተኛ ወከባና እንግልት እየተፈጸመ መሆኑን ገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...
Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2002 ዓ.ም. April 26, 2010)፦ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. የቀረው ጊዜ በቀናት የሚቆጠሩ ሲሆን፤ ገዥው ፓርቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለያዩ ቦታዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...