አንጋፋው አርቲስት ዓለሙ ገብረአብ አረፈ
ዛሬ አርብ ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጸመ
Ethiopia Zare (አርብ ሐምሌ 3 ቀን 2001 ዓ.ም. July 10, 2009)፦ አንጋፋው ከዚህ አለም በሞት መለየቱንና ዛሬ ዕለተ አርብ ሐምሌ 3 ቀን 2001 ዓ.ም. ከቀኑ 6 ሰዓት ከ30 በየካ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን መካነ-መቃብር ሥርዓት ቀብሩ መፈጸሙን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች አረጋገጡ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




