እንሆ የእርቅ ሃሳብ (ግርማ ካሣ)
የምርጫው ውዝግብ ቀጠሏል - የሚያዳምጥ ካለ እንሆ የእርቅ ሃሳብ
ግርማ ካሣ ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ) ግንቦት 18 ቀን 2002 ዓ.ም.
ምርጫ 2002 ከተደረገ አራት ቀናት ሆኑት። ገዢው ፓርቲ ዘጠና ዘጠኝ በመቶ አሸናፊ ነኝ ብሎ አወጀ። የአውሮፓ ሕብረት ታዛቢ ቡድን ምርጫው የአለም አቀፍ መስፈርትን ያሟላ እንዳልሆነ ይፋ አደረገ። የአሜሪካ መንግስት ምርጫው ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ እንዳልሆነ የሚገልጽ መግለጫ አወጣ። ቢቢሲ፣ አሶስየትድ ፕሬሥ፣ ሮየርትስ፣ ቪኦዔ፣ አጃንስ ፍራንስ ፕሬሥ፣ ዋሺንግተን ፖስት …ምርጫውን እንደተጭበረበረ በሰፊው እያተቱ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...



